ሉናር ኢንተርናሽል ኮሊጅ ከኢፊድሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪ ኘሮግራሞች በመገናኛ ካምእፓስ ለማስተማር ሙሉ እውቅና አገኘ፡፡