ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከሉናር ኢንተርናሸናል ኮሌጅ ጋር በመተባበር የቤት ለቤት አረጋውያን ምገባ።

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከሉናር ኢንተርናሸናል ኮሌጅ ጋር በመተባበር የቤት ለቤት አረጋውያን ምገባ የቀጠለ ሲሆን በሁሉም ተደራሽ ለመሆን “3 እንጀራ ለአንድ ቤተሰብ ከእናንተ” በሚል ተጀምሯል፡፡ እርስዎ 9600 ላይ ok ብለው በሚልኩት 1 ብር አረጋውያን እና ህፃናትን ይመግባል፡፡

Share your love

Leave a Reply