በሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በመጀመሪያ ድግሪ በስኮላርሺፕ በኦሎምፒያና መገናኛ ካምፓስ ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ

የፈተና ቀን:- ቅዳሜ ግንቦት 6, 2014 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ 8:00

የመፈተኛ ቦታ: መገናኛ ካምፓስ ቦሌ ክፍለ ከተማ ጀርባ አምቼ ፊት ለፊት ዘርፈሽዋል ት/ቤት አጠገብ

ማሳሰቢያ

  1. ፈተና የሚጀመረው ከሰዓት በኋላ 8:00 ስለሆነ ከ30 ደቂቃ በፊት ቀድመው ይምጡ።
  2. ፈተናው ከተጀመረ በኋላ 30 ደቂቃ ሳይሞላ መውጣት በፍፁም አይፈቀድም።
  3. ፈተናውን ለመፈተን ጊዜው ያላለፈበትና ቀደንብ የሚነበብ መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነው።
  4. በፈተና ወቅት ካልኩሌተር ፣ ሞባይል መጠቀም በፍፁም አይፈቀድም።
  5. የነፃ ትምህርት ዕድሉ በፈተናው ከፍተኛ ውጤት ላመጡት በመረጡት ፕሮግራምና ካምፓስ ብቻ ተወዳድሮ የሚሰጥ ይሆናል።
  6. የነፃ ትምህርት ዕድሉ በሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በመረጡት ካምፓስ ከኢፊድሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ባለቸው አካውንቲንግና ፋይናንስ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ይሆናል።
Share your love

One comment

Leave a Reply