የመመረቂያ ፅሑፍ ፕሮፓዛል ዲፌንስ አቅራቢዎች የመፈተኛ ቀናችሁ ከመጋቢት 29-ሚያዚያ 1, 2014 ዓ.ም.

መጋቢት 24, 2014 ዓ.ም.

ማስታወቂያ

ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘ የመመረቂያ ፅሑፍ ፕሮፓዛል ዲፌንስ አቅራቢዎች የመፈተኛ ቀናችሁ ከመጋቢት 29-ሚያዚያ 1, 2014 ዓ.ም. እንደሆነ ስናሳውቅ ለዚህም አስፈላጊ ዝግጅት እንድታረጉ እናሳስባለን።

የመመረቂያ ፅሑፍን በማንኛውም ምክንያት መቀጠል የማይችሉ ከሆነ ረጂስትራር በመምጣት ይንን የመመረቂያ ፅሑፍ ዝግጅት “Drop” ማድረግዎ ግዴታ ነው። “Drop” ባለማድረግዎ ለሚፈጠር ማንኛውም ችግር ና ተጨማሪ የክፍያ ወጪ ኮሌጁ ተጠያቂ አይሆንም።

ፕሮፓዛሉን አማካሪዎ ለት/ክፍሉ መላኩን/መላኳን ያረጋግጡ።

ከኦሎምፒያ ካምፖስ ዲን ጽ/ቤት

የተማሪዎች ስም ዝርዝር

Share your love

2 Comments

  1. I’m not that much of a internet reader to be honest but your blogs
    really nice, keep it up! I’ll go ahead and bookmark your website to come back later on. Many thanks

    Here is my website: special

Leave a Reply