የድህረ ምረቃ ምሩቃን ተማሪዎችን የስራ ቅጥር

ለኮሌጁ የድህረ ምረቃ ፐሮግራም ተመራቂ ለሆኑ ተማሪዎች በሙሉ
የሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በኮሌጁና የኮሌጁ አጋር ድርጅቶች በሆኑ ድርጅቶች ውስጥ ባለው ከፍት የስራ ቦታ የድህረ ምረቃ ምሩቃን ተማሪዎችን የስራ ቅጥር ማመቻቸት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ስራ የሌላችሁ የቢዝነስ አድምንስትሬሽን፣ የፋይናንስና ኢንቨስትመንት እና የፕሮጀክት ማኔጅመንት ት/ከፍሎች ምሩቃን ከዚህ በታች ያለውን ቅፅ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡

https://docs.google.com/forms/d/1eJHok04-qlIQEjCC9uz0BEjUfnxZ1LCMpNohk0P4UBE/edit

Share your love

Leave a Reply